ተናጋሪው ፎቶ

O Menelik ጋዜጣ

ተናጋሪው ፎቶ / MIRH/ 15 ታህሳስ 2021

በፍቃድ አለሙ

O Menelik’ ጋዜጣ በ20ኛው መካከለኛ ክፍለ ዘመን መጀመሪያዎቹ ከ1906 ጀምሮ በብራዚል ሀገር በአፍሮ ብራዚላዊያን ይታተም የነበረ ነው፡፡

ይህ ጋዜጣ ‘O Menelik’ ኢትዮጵያ በእምዬ ምኒሊክ መሪነት የአድዋን ድል ካገኘች በኃላ ለንጉሱ ያላቸውን ክብርና ፍቅር ለመግለፅ በ20ኛው ክፍለ ዘመን በብራዚል መታተም የጀመረ ጋዜጣ ነው፡፡ ጥቁር ህዝብ በጥቁር መሪ እየተመራ የጊዜውን ኃያል ሀገር ጣሊያንን ማሸነፍ መቻል እንደ ብራዚል ላሉ የላቲን አሜሪካ እንዲሁም የካሪቢያን ሃገራት ከተባበሩ’ እንደ ኢትዮጵያውያን በአንድነት በጠላቶቻቸው ላይ ከተነሡ ያለውጭ እርዳታ’ ያለዘመናዊ መሣሪያም ቢሆን ከአውሮጳውያን ቅኝ ገዥዎቻቸው ነፃ እንደሚወጡ ተስፋ ሰጥቶናል ሲሉ ጋዜጣውን በስማቸው ሰይመውታል!!

MIRH ምንድን ነው?

Previous article

አእምሮ ጋዜጣ

Next article

You may also like

Comments

Comments are closed.