ስለ እኛ

MIRH ምንድን ነው?

የኢትዮጵያን መገናኛ ብዙሐን እንቅስቃሴዎችም ሆነ ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን መሰነድ እና ለተማሪዎች፣ አጥኚዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖሊሲ አዉጪዎች ወዘተ ነጻ የሆነ የመረጃ ቋት መኖሩ የኢትዮጵያን መገናኛ ብዙሐን በአዉዲ ለመረዳት እና ለማሻሻል በሚደረጉ ጥረቶች ላይ አስተዋፅኦዉ ከፍተኛ መሆኑን አዘጋጆቹ በፅኑ ያምናሉ፡፡ 
Read More