በአውሮፓ ነባር መገናኛ ብዙኃን ቲክ ቶክን በመጠቀም ብዙ ሺሕ ወጣቶችን እየሳቡ ነው
ወጣቱ ትውልድ ከነባር መገናኛ ብዙሃን ጋር ያለው ቅርበት ደካማ እንደሆነ ልዩ ልዩ ጥናቶች ይገልጻሉ፡፡ በዚህ ምክንያት በአውሮፓ የሚገኙ አንጋፋ መገናኛ ብዙኃን ቲክ ቶክን እንደ አንድ ፕላትፎርም በመጠቀም ወጣቱን ትውልድ በመሳብ ከነባሩ መገናኛ ብዙሃን ጋር ሁነኛ ትሥሥር መፍጠር እንደቻሉ እየተነገረ ነው፡፡ ይማሩ /MIRH/ 18 ሚያዚያ 2023 በፍቃዱ ዓለሙ ከሺሕ ዓመታት በላይ በውስን መገናኛ ብዙኃን ተይዞ የነበረው የመረጃ ሥርጭት ሥርዓት ሁነኛ መሻሻሎችን አሳይቷል፡፡ ከቴክኖሎጂ እድገት ጋር ተያያዞ በተፈጠሩ ዘርፈ ብዙ ፕላትፎርሞች አማካኝነት ዓለም ...