ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 14 ታህሳስ 2021
ማስታወቂያ በሥርዓት ካልተመራ የሕብረተሰቡን መብትና ጥቅም እንዲሁም የአገርን ገጽታ ሊጎዳ የሚችል በመሆኑ፤
ማስታወቂያ ሕብረተሰቡ በምርት ግብይት ወይም በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ላይ ተጽእኖ በማሳደር ለአገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ እድገት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት በመሆኑ፤
አገሪቱ በገበያ መር የኢኮኖሚ ሥርዓት የምትመራ ከመሆኑ አንጻር ገበያው ጤናማ በሆነ ውድድር እንዲመራ በማድረግ ረገድ ማስታወቂያ ከፍተኛ አስተዋፆ የሚያደርግ በመሆኑ፤ በኢትዮጽያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀፅ ፶፭(፩) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
ድግግሞሽ: በዓመት 2 ጊዜ
ታተመ: ሚያዚያ 5, 2021
ቋንቋዎች: እንግሊዝኛ, አማርኛ
ዘውጎች: ህጋዊ ሰነድ
አሳታሚ: የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
የታተመበት ቦታ: አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
Comments