ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 13 ሐምሌ 2014
በ ተዋቸዉ ሞላ
ይህ ጽሁፍ በፍትሐ-ብሄር ችሎት የፍርድ ቤት ቀጠሮ ትርጉምና ምክንያታቸው ብሎም የሚተገበሩት የፍርድ ቤት ክንዋኔዎች እንዲሁም ተከራካሪ ወገኖች የቀጠሮ ጊዜ አክብረው አለመገኘታቸው በኢትዮጵያ የፍትሐ-ብሄር ሥነ-ሥርዓት ሕግ መሰረት የሚያስከትለውን ውጤት ግልፅ በማድረግ በዜጎች ላይ የሚደርሰዉን የመብት ጥሰትና እንግልት ለማስቀረት ያግዛል፡፡
ዝርዝሩን ያንብቡ፡
በፍትሐ-ብሄር ጉዳዮች ክርክር ሂደት በፍርድ ቤት የሚሰጡ ቀጠሮዎች
Comments