መመሪያዎች

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የችሎት ስርዓት መመሪያ

መመሪያዎች/ MIRH/ 11 ሐምሌ 2014

በ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገመንግስት የዳኝነት ስልጣን ለፍርድ ቤቶች የተሰጠ ከፍተኛ ሀላፊነት በመሆኑ ይህንን ሀላፊነት ከፍተኛ ስነ-ምግባር የተላበሰ ተቋማዊ ባህልን መገንባትና መተግበር በማስፈለጉ፣ በፍርድ ቤቶች እስካሁን የችሎት ስርዓት መመሪያ ባለመኖሩ፣ ወጥነት እና ግልጽነት ያለው የችሎት ስርዓት አሰራር መከተል አለመቻሉን ከግምት በማስገባት፤ ፍርድ ቤቶች የችሎትን ስርዓት በሚጥሱ የፍርድ ቤት ተገልጋዮች ላይ በዳኞች የሚሰጠው ቅጣት ወጥነት እና ተገማችነት እንዲኖረው ማድረጉ አስፈላጊ በመሆኑ፤ ዳኞች፣ ተከራካሪ ወገኖች፣ ተገልጋዮች፣ የችሎት ታዳሚዎች፣ የፍርድ ቤቱ ማህበረሰብ እንዲሁም ሌሎችም የችሎት ሥርዓት እና አካሄድን እንዲያውቁ፣ እንዲያከብሩ፣  እንዲያስከብሩ፣ እና እንዲመሩት ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፣ የችሎት ስርዓት በማክበር እና በማስከበር ህብረተሰቡ በፍርድ ቤት ላይ ያለውን አመኔታ ለማረጋገጥ፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 55(2) መሰረት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይህን የፌደራል ፍርድ ቤቶች የችሎት ስርዓት መመሪያ አውጥቷል፡፡

 

መመሪያውን ለማንበብ፡

የፌደራል_ፍርድ_ቤቶች_የችሎት_ስርዓት_መመሪያ_የፀደቀ_መሆኑን_ስለማሳወቅ_220714_173951

 

ሰሎሜ ደስታ፡ በማለዳ ታስቦ የዘለቀ የሙያ ጉዞ

Previous article

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመንግስት በጀት ለሚሸፈኑ ወጪዎች የክፍያ ተመን መመሪያ

Next article

You may also like

Comments

Leave a reply