ሕግ-ነክ

የውሸት ዜና የጥላቻ ንግግር

ሕግ-ነክ ሰነዶች / MIRH/ 14 ታህሳስ 2021

ሆን ተብሎ የሚሰራጩ የጥላቻና ሐሰተኛ ንግግሮችን በሕግ መከልከልና መቆጣጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኝቱ፤

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ለማህበራዊ ስምረት፣ ለፖለቲካ መረጋጋት፣ ለሃገራዊ አንድነት፣ ለሰብአዊ ክብር፣ ለብዝሃነትና ለእኩልነት ጠንቅ መሆኑን በመገንዘብ፤

መሰረታዊ መብቶች ላይ የሚጣሉ ገደቦች በሕግ የተደነገጉ፣ በዲሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ውስጥ ተቀባይነት ያለውን አላማ ለማሳካት አስፈላጊ የሆኑ፣ ተመጣጣኝና በጠባቡ የተበጁ መሆን እንዳለባቸው በመገንዘብ፤ በኢትዮጽያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀፅ ፶፭(፩) መሰረት የተደነገገውን የጥላቻና ሀሰተኛ ንግግሮች አዋጅ ከእዚህ በታች አያይዘንሎታል፡፡

ድግግሞሽ: በዓመት 2 ጊዜ

ታተመ: መጋቢት 23, 2021

ቋንቋዎች: እንግሊዝኛ, አማርኛ

ዘውጎች: ህጋዊ ሰነድ

አሳታሚ: የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ

የታተመበት ቦታ: አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

 

የፕሬስ ነፃነት

Previous article

MIRH ምንድን ነው?

Next article

You may also like

Comments

Comments are closed.