መመሪያዎች

የተሻሻለ የቤቶች እና ይዞታዎች አስተዳደር መመሪያ

መመሪያዎች/ MIRH/ 11 ሐምሌ 2014

በ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 398/2009 እና በተሻሻለው ደንብ ቁጥር 427/2010 ሲቋቋም ከተሰጡት ዓላማዎች መካከል የቤት ልማት ስራ ማከናወን፤ የፌደራል መንግስት ቤቶች ይዞታዎችን ማስተዳደር፣ ማከራየት፤ በህግ አግባብ መመዝገባቸውንና መጠበቃቸውን ማረጋገጥ፤ ዘመናዊ የቤት አስተዳደር ስርዓትን በመዘርጋት ሥራ ላይ ማዋል፤ በመንግስት ቤቶች እና ይዞታዎች ሊይ የሚፈጸሙ ህገወጥ ድርጊቶችን መከላከል እና ህጋዊ እርምጃዎችን በመውሰድ የመንግስትን ጥቅም የማስከበር ዓላማዎችን ለመፈጸም የተቋቋመ በመሆኑ፣ የቤቶች አስተዳደር ስርዓቱ የሚመራበት የቤቶች አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 2/2010 በስራ አመራር ቦርድ ጸድቆ ሲተገበር የቆየ ቢሆንም መመሪያው የተለያዩ ክፍተቶች ያሉበት ስለሆነ የቤት አስተዳደሩን ሥራ በሚፈለገው ሁኔታ ለመምራት ያላስቻለ በመሆኑ፤ እነዚህን ችግሮች ለመፍታትና የተሰጡትን ዓላማዎች ለማሳካት ለኮርፖሬሽኑ የሥራ አመራር ቦርድ በመንግስት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 አንቀፅ 14(4) ላይ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ይህ መመሪያ ተሻሽሏል፡፡

 

መመሪያውን ለማንበብ፡

የተሻሻለው_የቤቶች_እና_ይዞታዎች_አስተዳደር_መመሪያ

 

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመንግስት በጀት ለሚሸፈኑ ወጪዎች የክፍያ ተመን መመሪያ

Previous article

የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ

Next article

You may also like

Comments

Leave a reply