ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 11 ሐምሌ 2014
የሥነጽሁፍ፣ የኪነጥበብ እና ተመሳሳይ የፈጠራ ስራዎች የአንድን ሀገር ባህላዊ፣ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሳይንሳዊና ቴክኖሎጂያዊ ልማትን በማፋጠን ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወቱ በመሆናቸው የሚበረታቱበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ የሥነጽሁፍ፣ የኪነጥበብና ተመሳሳይ የፈጠራ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ በሚከናወኑ ስራዎች ላይ ተዛማጅ መብቶችን በህግ እውቅና መስጠትና ጥበቃ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤ በኢትዮጵያ ፈደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግስት አንቀጽ ፶፭/፩/ መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
አዋጁን ለማንበብ፡
Comments