ስልጠናዎች

የስልጠና ምዝገባ ጥሪ ለጋዜጠኞችና ለኢንተርኔት አምደኞች

ስልጠናዎች / MIRH/ 22 ሰኔ 2014

በCARD

ካርድ እና RTNC/RNW ሚዲያ በመተባበር ለጋዜጠኞች እና ለማህበራዊ ሚዲያ ይዘት አዘጋጆች ልዩ የስልጠና እድል አዘጋጅቷል። ይህ ስልጠና ከአሜሪካ ኤምባሲ  በተደረገ የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጀ የሁለት ቀን ስልጠና ሲሆን የስልጠናው ይዘት ሚድያዎች የጋዜጠኝነትን ስነምግባር በተላበሰ መልኩ ስራቸውን እንዲሰሩ የሚያስችል ስልጠና ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃና ለመመዝገብ:

https://docs.google.com/forms/viewform

ባንዲራችን ጋዜጣ

Previous article

አማረ አረጋዊ፡ ሦስት ዓስርታት ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የጋዜጠኝነት ሙያዊ ጉዞ

Next article

You may also like

Comments

Leave a reply