የሚዲያ አጠቃቀም ሞጁል /MIRH/ 18 መጋቢት 2015
የባህር ዲር ዩኒቨርስቲ ከኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት (IMS/FOJO) ጋር በመተባበር ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣቱ ትውልድ እና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ስለሚዲያ አጠቃቀም፣ ማኅበራዊ ሓላፊነት እና የሚዲያ እውቀት (media literacy) ሥልጠና እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ የማሰልጠኛ ሞጁል ነው፡፡
ከዚህ በታች የተያያዘውን ሊንክ ተጭነው ሙለውን ማውረድና ማንበብ ይችላሉ፡፡
https://drive.google.com/file/d/1PhmliYZjcV0Mk3jVJip5H67wj0B0ic_N/view?usp=share_link
Comments