ሕግ-ነክ/ MIRH/ 13 ታህሳስ 2021
ባለሥልጣኑ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡-
- በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ ሕገ መንግሥትና በኢትዮጵያ ሊይ ግዳታ በሚጥለ ዓለም አቀፊዊ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች የተረጋገጠውን ሀሳብን በነፃነት የመግፅና የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን በተሟላ መሌኩ እንዱረጋገጥ የሚያስችል ምቹ ሁኔታዎችን መፈጠር፤
- መገናኛ ብዙሃን ተግባራቶቻቸውን በሕግ መሰረት ማከናወናቸውን ለማረጋገጥ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፣ የመገናኛ ብዙሃን የእርስ በእርስ ቁጥጥርና ግምገማ እንዱጠናከር ተገቢውን ድጋፍ መስጠት፤
- በብሮዴካስት አገልግሎት ፍ ቃድመስጠት፣ የአገሌግሎቱ ተጠቃሚነት፣ ባለቤትነት፣ ዝግጅትና ሥርጭት ላይ ብዝሃነት እንዱጠበቅና እንዱስፋፋ መሥራት፤ እና፣
- የመገናኛ ብዙሃን ዘርፍ ባለዴርሻ አካሊት በመዯበኛነት የሚወያዩበትን መድረክ ማመቻቸት፣ በመገናኛ ብዙሃንና በመንግሥት አካሊት መካከል መልካም የሥራ ግንኙነት እንዱኖርና እንዱጠናከር የሚያስችል ተግባራትን ማከናወን፡፡
ድግግሞሽ: በዓመት 2 ጊዜ
ታተመ: ሚያዚያ 5, 2021
ቋንቋዎች: እንግሊዝኛ, አማርኛ
ዘውጎች: የምርምር ጽሑፍ, ህጋዊ ሰነድ
አሳታሚ: የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
የታተመበት ቦታ: አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
Comments