መመሪያዎች/ MIRH/ 20 መስከረም 2015
በ-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
የመገናኛ ብዙሃን ምርጫ ፍትሃዊ፣ ሚዛናዊ እና ትክክለኛ እንዲሆን የሚያበረክቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን በመገንዘብ፤ የመገናኛ ብዙሃን እና ጋዜጠኞች በምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው በሚዘግቡበት ወቅት የሚኖራቸው መብት፣ የስነምግባር ሀላፊነት እና ግዴታዎችን መደንገግ ለምርጫ ሂደት መሳካት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡
Comments