መመሪያዎች/ MIRH/ 13 ሐምሌ 2014
በሕግ ባለሞያዎች አብይ ኮሚቴ የሰነድ ዝግጅትና ረቂቅ ንዑስ ኮሚቴ
የሚከተለው ሰነድ ሕግ ባለሞያዎች አብይ ኮሚቴ የሰነድ ዝግጅትና ረቂቅ ንዑስ ኮሚቴ፤ የሃይማኖት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያን በተመለከተ የተሰጠ አስተያየትን ይዟል፡፡ አራት ገጾች ያሉት የባለሙያዎቹ አስተያየት ማብራሪያ የሚፈልጉ የመመሪያው አንቀጾችን፣ የመመሪያው መሰረታዊ ድክመቶችን፣ ፍቃድ አሰጣጥና መሰል ጉዳዮችን ይዳሳል፡፡
Comments