የመገናኛ ብዙሃን ማሻሻያ ላይ የተነሱ ሃሳቦች

ኢትዮጵያ / MIRH/ 17 ጥር 2022 በፍቃድ አለሙ የዚህ መጽሔት ይዘት እና የጸሐፊዎቹ ስብስብ ቅንጅት የተጀመረው እ.ኤ.አ በየካቲት 2019 መጀመሪያ አካባቢ በአንድ ሆቴል የቦርድ ክፍል ውስጥ በብዙ የኢትዮጵያ ቡና ብርታት ሰጪነት በነበረ ስብሰባ ነበር፡፡ ይህ መጽሔት ይህን ቅርፅ እንዲይዝ የተሳተፉት የኑቢያ ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ሀድራ አህመድ ፣ ምክትል ስራ አስኪያጅ ንጉሱ ሶሎሞን ፣ የስነ-ፆታ ባለሞያዋ ሰላም ሙሴ ፣ ማሪካ ግሪሼል እና እኔ ነበርን፡፡ ስለዚህ የዚህ መጽሔት ጅማሮ ...