አፍሪካ በመገናኛ ብዙኃን የቢዝነስ ዘገባ ዉስጥ

አፍሪካ/ MIRH/ 09 ሰኔ 2022 በ  Jamlab Africa Africa No Filter የተሰኘ ተቋም አፍሪካዊያን መገናኛ ብዙኃን ስለ ንግድ የሚዘግቧቸዉን መረጃዎች ይዘት አህጉሩን እንደ ንግድ እና ኢንቨስትመንት መዳረሻ ከማሳየት አንፃር ያላቸዉን የገፅታ  ግንባታ ሚና የተመለከተ ጥናት አድርጓል፡፡ ተቋሙ በዚሁ ጥናቱ አፍሪካን እንደተመራጭ የንግድ መዳረሻ በማሳየት ረገድ በተዘዋዋሪ ተፅእኖ የሚፈጥሩ የዜና እና የመረጃ ክፍተቶችንም ዳስሷል፡፡ በዚህ ጥናት ዉስጥ በ 6000 አፍሪካዊያን እና 183000 ከአፍሪካ ዉጪ የሚገኙ የዜና ድረ ገፆች እ.ኤ.አ ከ 2017 ...