MIRH/ ጥር 6፣ 2015
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን(EMA) ሰሞኑን ይፋ በዳረገው መረጃ መሠረት በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ እና አካባቢው 22 የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች በሥርጭት ላይ ናቸው ሲል ገልጿል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ኹለቱ (2) የማህበረሰብ፣ ሰባቱ (7) የሕዝብ እና 13ቱ የንግድ ሬዲዮ ጣቢያዎች መሆናቸውን ባለስልጣኑ በድረ-ገጹ አስታውቋል፡፡
ምንጭ፡ https://ema.gov.et/
Comments