ተናጋሪው ፎቶ / MIRH/ 12 ሚያዚያ 2022
በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ኢሌኒ መኩሪያ ከታዋቂው ጋዜጠኛ ሳሙኤል ፈረንጂ ጋር፡፡ ኤሌኒ አብዛኛውን የሕይወት ዘመኗን ያሳለፈችው እጅግ ትወደው በነበረው በኢትዮጵያ ሬዲዮ የእንግሊዝኛ ክፍል አገልግሎት ነበር፡፡
የኹለቱን አንጋፋ ጋዜጠኞች ግለ ታሪክ በቅርብ ቀን እናቀርባለን፡፡
ተናጋሪው ፎቶ / MIRH/ 12 ሚያዚያ 2022
Comments