ሕግ-ነክ

በአዲሱ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ህግ የተለወጡ ዋና ዋና ጉዳዮች

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 24 መስከረም 2015

በ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ

በአዲሱ የምርጫ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የሥነ ምግባር ህግ ከቀድሞው ህግ በተለየ መሠረታዊ የሆኑ እና ቅሬታ ሲቀርብባቸው የነበሩ ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ አድርጓል፡፡ በዚህም መሠረት በህጉ ላይ የተቀየሩትን ዋና ዋና ይዘቶች ለማየት ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ  በመጫን ይመልከቱ፡፡

ሰነድ፡

በአዲሱ የምርጫ የፖለቲካ ምዝገባ እና የሥነ ምግባር ህግ የተለወጡ ዋና ዋና ጉዳዮች

የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ

Previous article

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረገው ውይይት የሚመራበት ሥርዓት እና ደንብ

Next article

You may also like

Comments

Leave a reply