ሕግ-ነክ

የማስታወቂያ አዋጅ

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 14 ታህሳስ 2021

ማስታወቂያ በሥርዓት ካልተመራ የሕብረተሰቡን መብትና ጥቅም እንዲሁም የአገርን ገጽታ ሊጎዳ የሚችል በመሆኑ፤

ማስታወቂያ ሕብረተሰቡ በምርት ግብይት ወይም በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ላይ ተጽእኖ በማሳደር ለአገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ እድገት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት በመሆኑ፤

አገሪቱ በገበያ መር የኢኮኖሚ ሥርዓት የምትመራ ከመሆኑ አንጻር ገበያው ጤናማ በሆነ ውድድር እንዲመራ በማድረግ ረገድ ማስታወቂያ ከፍተኛ አስተዋፆ የሚያደርግ በመሆኑ፤

የማስታወቂያ ወኪሎች፣ የማስታወቂያአሰራጮች እና የማስታወቂያ አስነጋሪዎችን  መብት እና ግዴታን በግልጽ መወሰን በማስፈለጉ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ ፶፭(፩) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡

ድግግሞሽ: በዓመት 2 ጊዜ

ታተመ: ሚያዚያ 5, 2021

ቋንቋዎች: እንግሊዝኛ, አማርኛ

ዘውጎች: ህጋዊ ሰነድ

አሳታሚ: የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ

የታተመበት ቦታ: አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

 

የንባብ ሰነድ:

የፎቶ ማህደር

Previous article

የፕሬስ ነፃነት

Next article

You may also like

Comments

Comments are closed.