ማህበረሰብ ተኮር መገናኛ ብዙሀን ፕሮፋይል
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ሬድዮ
ማኅበረሰብ ሬድዮ/MIRH/ 12 ሰኔ 2015 በመቅደስ ምንአለ የደብረ ማርቆሰ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ኤፍ ኤም 97.7 ለማርቆስ እና ኣካባቢው ማህበረሰብ አገልግሎት ለመስጠት በደብረ ማርቆሰ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመ ነው፡፡ ሐምሌ 2007 ዓ.ም ...