Archive News

የግል መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘጉ የኅትመት መገናኛ ብዙኃን

የተዘጉ የኅትመት መገናኛ ብዙሃን /MIRH/ 11 ሐምሌ2015 በፍቃዱ ዓለሙ እና በመቅደስ ምንአለ መግቢያ በኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ካላቸው የሚዲያ ዘርፍ መካከል የኅትመት መገናኛ ብዙሃን ኹነኛ አስተዋጽዖ እንደነበራቸው መረጃዎች ...
Read More
የግል መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በኢትዮጵያ Voice of America (VOA)

በኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሚዲያ/ MIRH/16 ሰኔ 2015 በሳሙኤል አሰፋ የአሜሪ ድምጽ ራዲዮ በ1934 ዓ.ም እ.ኤ.አ በ1942 የናዚን ፕሮፓጋንዳ ለመዋጋት ትክክለኛ እና ሚዛናዊ የሆነ መረጃ ማሰራጨት በሚል ተጀመረ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ...
Read More
ማህበረሰብ ተኮር መገናኛ ብዙሀን ፕሮፋይል

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ሬድዮ

ማኅበረሰብ ሬድዮ/MIRH/ 12 ሰኔ 2015 በመቅደስ ምንአለ የደብረ ማርቆሰ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ኤፍ ኤም 97.7 ለማርቆስ እና ኣካባቢው ማህበረሰብ አገልግሎት ለመስጠት በደብረ ማርቆሰ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመ ነው፡፡ ሐምሌ 2007 ዓ.ም ...
Read More
የግል መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

ዶይቸ ቬለ (DW) የጀርመን ዓለም አቀፍ ብሮድካስት

በኢትዮጵያ የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙሃን / MIRH/ 07 ሰኔ  2015 በሳሙኤል አሰፋ ዶይቸ ቬለ የጀርመን ዓለም አቀፍ የብሮድካስት ሚዲያ ሲሆን በኢትዮጵያ ከሚተላለፉ የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙሃን መካከል አንዱ ነው፡፡ ዶይቸ ቬለ ...
Read More

የሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ማኅበረሰብ ሬድዮ

የሲቪል ሰርቪስ ማህበረሰብ ሬድዮ/ MIRH/ 08 ግንቦት 2015 በመቅደስ ማንአለ የሲቪል ሰርቪስ ኤፍ ኤም 100.5 ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ለኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ማህበረሰብ እና አካባቢው አገልግሎት ለመስጠት በማሰብ በ2003 ዓ.ም ...
Read More
ማህበረሰብ ተኮር መገናኛ ብዙሀን ፕሮፋይል/

የዲላ ዩንቨርሲቲ ማኅበረሰብ ሬድዮ ኤፍ ኤም

ዲላ ዩንቨርስቲ ማኅበረሰብ ሬዲዮ / MIRH/ 24 ሚያዚያ 2015 በመቅደስ ማንአለ የዲላ ዩንቨርስቲ ማኅበረሰብ ኤፍ ኤም 89.0 ሬድዮ ጣቢያ ለዲላ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ እና አካባቢው አገልግሎት ለመስጠት በማሰብ ጥቅምት 15/2010 ዓ.ም ...
Read More
ይማሩ

በአውሮፓ ነባር መገናኛ ብዙኃን ቲክ ቶክን በመጠቀም ብዙ ሺሕ ወጣቶችን እየሳቡ ነው

ወጣቱ ትውልድ ከነባር መገናኛ ብዙሃን ጋር ያለው ቅርበት ደካማ እንደሆነ ልዩ ልዩ ጥናቶች ይገልጻሉ፡፡ በዚህ ምክንያት በአውሮፓ የሚገኙ አንጋፋ መገናኛ ብዙኃን ቲክ ቶክን እንደ አንድ ፕላትፎርም በመጠቀም ወጣቱን ትውልድ በመሳብ ...
Read More
የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

ነጋሪት ጋዜጣ (Negarit Gazeta)

ነጋሪት ጋዜጣ ፕሮፋይል / MIRH/ 02 ሚያዚያ 2015 በሳሙኤል አሰፋ መገናኛ ብዙሃን ከዘመን ጋር ዘምነው በተለያዩ እድገት ደረጃዎች አልፈው የ21ኛው ክ/ዘ አሰራር ላይ ከመድረሳቸው አስቀድሞ ዘመኑን በሚመጥን ሁኔታ ሰዎች ሃሳባቸውን የሚለዋወጡባቸው ...
Read More
መመሪያዎች

የሚዲያ አጠቃቀም ትምህርት ማሰልጠኛ ሞጁል (Media Literacy Training Module)

የሚዲያ አጠቃቀም ሞጁል /MIRH/ 18 መጋቢት 2015 የባህር ዲር ዩኒቨርስቲ ከኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት (IMS/FOJO) ጋር በመተባበር ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣቱ ትውልድ እና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ስለሚዲያ አጠቃቀም፣ ማኅበራዊ ...
Read More
መመሪያዎች

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የበይነ መረብ ጋዜጠኝንትን ያካተተ የሥነ ምግባር ደምብ

ደንብ/ MIRH/ 30 የካቲት 2015 በኢትዮጵያ ሚዲያ ካውንስል (EMC) ይህ ደምብ በኅዳር ወር 2015 ዓም የታተመ ሲሆን የሚዲያ ባለሞያዎች የጋዜጠኝነት የሙያ ሥነ ምግባርን ጠብቀው እና ሙያው በሚያዘው መሰረት ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ...
Read More
የምስል ወድምፅ ቅንብሮች

“የኢትዮጵያ ሚዲያ ግጭት አገናዛቢነት እና የሰላም ግንባታ” በሚል ሲካሄድ የቆየው ውይይት ባለ13 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል

አውደ ጥናት/MIRH/ 27 የካቲት  2015(23) የኢትዮጵያ ናሽናል ሚዲያ ሳፖርት (ENMS) ከIMS-PRIMED ጋር በመተባበር “የኢትዮጵያ ሚዲያ ግጭት አገናዛቢነት እና የሰላም ግንባታ” በሚል የካቲት 14፣ 2015 ዓ.ም በአዘማን ሆቴል ሲካሄድ የቆየው የባለድርሻ ...
Read More
የምስል ወድምፅ ቅንብሮች

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ሥነ-ተግባቦት ተማሪዎች ስለሚራህ (MIRH) የመረጃ ቋት አጠቃቀምና ተሳትፎ ገለጻና ውይይት

MIRH/ባህር ዳር/የካቲት 9፣ 2015 የኢትዮጵያ ናሽናል ሚዲያ ሳፖርት (ENMS) ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ሥነ-ተግባቦት ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር (Media, Information and Research Hub-MIRH) የመረጃ ቋት ምንነት፣ አጠቃቀም፣ የጽሑፍ ተሳትፎ ...
Read More

በዐዲስ አበባ ከተማ እና አካባቢው በሥርጭት ላይ የሚገኙ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች እነማን ናቸው?

MIRH/ ጥር 6፣ 2015 የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን(EMA) ሰሞኑን ይፋ በዳረገው መረጃ መሠረት በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ እና አካባቢው 22 የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች በሥርጭት ላይ ናቸው ሲል ገልጿል፡፡ ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ማዕረጉ በዛብህ: ጋዜጠኛ፣ መምህርና ዲፕሎማት

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 28 ጥቅምት 2015 በአቢ ፍቃዱ ማዕረጉ በዛብህ ከአባቱ ከፊታውራሪ በዛብህ ይማምና ከእናቱ ከወይዘሮ ይምባወርቅ ሺበሺ በ1930 በወሎ ክፍለ ሀገር፣ በዋግ አውራጃ ኮረም ከተማ ተወለደ፡፡ ማዕረጉ ...
Read More
ይማሩ

የግጭት ዘገባ ጋዜጠኝነት

ይማሩ /MIRH/ 14 ጥቅምት 2015 በስንታየሁ አባተ የግጭት ምንነት ግጭት በተፈጥሮና በሰው ልጆች ግንኙነት ውስጥ ያለና ሁሌም የሚኖር እውነታ ነው፡፡ የግጭት ዋነኛ ምክንያት ልዩነት ነው፡፡ ልዩነት ሊጠፋ እንደማይችል ሁሉ ግጭትም ...
Read More
ስልጠናዎች

ለማህበረሰብ ራዲዮ ስራ አስኪያጆች የቀረበ የስልጠና ጥሪ

ስልጠናዎች / MIRH/ 04 ጥቅምት 2015 በ-አይኤምኤስ-ፎዮ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት እና ፎዮ ሚዲያ ኢንስቲትዩት (አይኤምኤስ-ፎዮ) በደቡብ አፍሪካ ከሚገኘው ከዊትስ ሴንተር ፎር ጆርናሊስትስ-ዊትዋተርስራንድ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ሰርተፍኬት ያለው ስልጠና ለመውሰድ ...
Read More
የምስል ወድምፅ ቅንብሮች

“የመገናኛ ብዙሃን የሰላም አዘጋገብ በኢትዮጵያ” የኢ ቢ ኤስ (EBS) ቴሌቭዥን “What’s New” ዘገባ

የምስል ወድምፅ ቅንብሮች / MIRH/ 30 መስከረም 2015 “የመገናኛ ብዙሃን የሰላም አዘጋገብ በኢትዮጵያ” ኹሉንም ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ ናሽናል ሚዲያ ሳፖርት እና አይ ኤም ኤስ ፕራይምድ (IMS – ...
Read More
መመሪያዎች

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረገው ውይይት የሚመራበት ሥርዓት እና ደንብ

መመሪያዎች/ MIRH/ 24 መስከረም 2015 በ-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመላ አገራችን ሰላም እና መረጋጋት የሚፈጠርበትን ሁኔታ በጋራ ጥረት እና ተሳትፎ ለማረጋገጥ ሁሉንም ፓርቲዎች ያሳተፈ ውይይት ማድረግ ተገቢ በመሆኑ፤ አገራዊ ምርጫ ...
Read More
ሕግ-ነክ

በአዲሱ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ህግ የተለወጡ ዋና ዋና ጉዳዮች

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 24 መስከረም 2015 በ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በአዲሱ የምርጫ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የሥነ ምግባር ህግ ከቀድሞው ህግ በተለየ መሠረታዊ የሆኑ እና ቅሬታ ሲቀርብባቸው የነበሩ ጉዳዮች ...
Read More
ሕግ-ነክ

የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 24 መስከረም 2015 በ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ኢትዮጵያዊያን በማንኛውም ሁኔታ ልዩነት ሳይደረግባቸው በቀጥታ እና በነፃነት በመረጧቸው ተወካዮች አማካኝነት ራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር ስልጣናቸውን በተግባር ላይ ማዋል አስፈላጊ ...
Read More
መመሪያዎች

የምርጫ ማስፈጸሚያ ቁሳቁሶችና እና ሰነዶች ድልድል፣ ሥርጭት፣ አጠቃቀም፣ ርክክብና አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 8/2013

መመሪያዎች/ MIRH/ 24 መስከረም 2015 በ-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በማቋቋሚያ አዋጅ ቁ. 1133/2011 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ (1) እና በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር ...
Read More
የግል መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

ኢትዮጲያን ቢዝነስ ሪቪው – ኢቢአር

የግል መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል / MIRH/ 23 መስከረም 2015 በመቅደስ ደምስ በኢትዮጵያ ሚዲያ ባለስልጣን መዝገባ ቁጥር 227/2004 እና በኢትዮጵያ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፍቃድ ቁጥር MT/AA/2/0011632/2004 የተመዘገበው ኢትዮጲያን ቢዝነስ ሪቪው፤በታዋቂ ...
Read More
መመሪያዎች

በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እንዲሁም በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሰራር ሥርዓት ቃል ኪዳን

መመሪያዎች/ MIRH/ 20 መስከረም 2015 በ-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአገራችን ጠንካራ እና ዘላቂ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለመገንባት የተጀመረው የሪፎርም ስራን በጋራ ማሳካት እና ችግሮችን ከምንጮቻቸው የሚያደርቁ በረጅም ጊዜ እይታ የተቃኙ እርምጃዎችን ...
Read More
ሕግ-ነክ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 20 መስከረም 2015 በ-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዜጎች በየደረጃው በሚካሄድ ነጻ፣ ፍትሃዊና ሰላማዊ ምርጫ በመረጧቸው ተወካዮች አማካኝነት ራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር ሥልጣናቸውን በተግባር እንዲያውሉ ለማድረግ ነጻ የምርጫ አስፈጻሚ ...
Read More
መመሪያዎች

የመገናኛ ብዙሃን እና የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ የስነ ምግባር እና አሰራር መመሪያ ቁጥር 02 /2013

መመሪያዎች/ MIRH/ 20 መስከረም 2015 በ-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመገናኛ ብዙሃን ምርጫ ፍትሃዊ፣ ሚዛናዊ እና ትክክለኛ እንዲሆን የሚያበረክቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን በመገንዘብ፤ የመገናኛ ብዙሃን እና ጋዜጠኞች በምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው በሚዘግቡበት ...
Read More
የግል መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

አዲስ ማለዳ – ዜና ከምንጩ

የግል መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል / MIRH/ 18 መስከረም 2015 በመቅደስ ደምስ አዲስ ማለዳ በቻምፒዮን ኮምዩኒኬሽንስ አማካኝነት ከጥቅምት 24 ቀን 2011 ጀምሮ የህትመት ገበያውን የተቀላቀለች ሳምንታዊ ጋዜጣ ናት፡፡ ጋዜጣዋ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ...
Read More
የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን

MIRH/ 10 መስከረም 2015 የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ከዚህ በኋላ “ባለሥልጣን” እየተባለ የሚጠራ የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤት ሆኖ በኢዲስ የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ተቋቁማል። የባለስልጣኑ ተጠሪነት ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ሰለሞን ተሰማ፡ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ስፖርት ጋዜጠኛ

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 10 መስከረም 2015 በመቅደስ ደምስ በርካታ የስፖርት ጋዜጠኞች ‹‹የሙያ አባታችን ነው›› ይሉታል። እንደ ተራራ የገዘፈን ውጣ ውረድ አልፎ ለስኬት የበቃ ታታሪ ባለሙያ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የስፖርት ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ደምሴ ዳምጤ፡ የአራት አስርታት የሬድዮ የስፖርት ጋዜጠኝነት

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 10 መስከረም 2015 በመቅደስ ደምስ በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት ውስጥ ከቀደምቶቹ ተርታ ስሙ ይነሳል፡፡ እሱን በሬዲዮ መስማት ሜዳው ውስጥ ቀጥታ ጨዋታን ከመከታተል የበለጠ ሀሴትን ያጎናጽፋል ይባልለታል፡፡ ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

የሸዋሉል መንግስቱ፡ የትግል ዘመን ገጣሚና ደራሲ ጋዜጠኛ

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 9 መስከረም 2015 በመቅደስ ደምስ የ1966ቱን የኢትዮጵያ አብዮት ተከትሎ በርካቶች ታስረዋል፣ ተሰቃይተዋል፣ ተሰደዋል፣ እንደ ቅጠል ረግፈዋል፡፡ ይህ እጣ ፈንታ ከደረሳቸው እውቅ ሰዎች መካከል ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ሰለሞን ዴሬሳ፡ ዘርፈ ብዙው የሙያ ባለቤት

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 9 መስከረም 2015 በመቅደስ ደምስ ሰሎሞን ዴሬሳ ውልደቱ በ1929 ወይም 1930 በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ አቅራቢያ ጩታ በተባለች መንደር ነው፡፡ ሰሎሞን የተወለደበትን ዓመትና ዕለት እቅጩን አያውቀውም። ...
Read More
የጋዜጠኝነት ትምህርት ቤቶች መዝገብ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ት/ቤት

የጋዜጠኝነት ትምህርት ቤቶች መዝገብ /MIRH/ 9 መስከረም 2015 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ት/ቤት በ1989 ዓ.ም በምኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 19/1997 የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ጅማ በር በሚገኘው በቀድሞው ...
Read More
መመሪያዎች

የሀይማኖት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ፈቃድ አሠጣጥ መመሪያ

መመሪያዎች/ MIRH/ 04 ጳጉሜ 2014 በ-የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ባለስሥልጣን በሳተላይት ወይም በኬብል አማካኝነት የሚሰራጭ የሃይማኖት ብሮድካስት አገልግሎት የሃይማኖት ተቋማት አስተምህሮታቸውን በብሮድካስት ጣቢያዎች ለማድረስ እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዮች፣ በሠላም ግንባታ፣ በሥነ-ምግባር ዕሴቶች፣ ...
Read More
ይማሩ

ሀሰተኛ መረጃና እውነትን የማጣራት ፈተና

ይማሩ /MIRH/ 30 ነሃሴ 2014 በስንታየሁ አባተ ወቅቱ ከመረጃ ተደራሽነት አንፃር ጋዜጠኝነት ተጠቃሚ የሚሆንበትና የሚፈተንበት ነው፡፡ ጥቅሙ በርካታ የመረጃ ጥንቅሮችን በቀላሉ ማግኘት፤ ፈተናው ደግሞ መረጃ የማጣራት ሂደት ይበልጥ ውስብስብ መሆኑ ...
Read More
የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ኦ.ቢ.ኤን)

የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል / MIRH/ 17 ነሀሴ 2014 በመቅደስ ደምስ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ኦ.ቢ.ኤን) ዋና መቀመጫውን በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ያደረገ፣ ተጠሪነቱ ለኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ ኦሮሚያ) የሆነ ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ነጋሽ ገብረማርያም፤ ከኢትዮጵያ ዘመናዊ ጋዜጠኝነት ፋናወጊዎች አንዱ

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 13 ነሐሴ 2014 በመቅደስ ደምስ ነጋሽ ገብረማርያም ሀረርጌ ውስጥ ጨርጨር አውራጃ ሀብሮ ወረዳ ልዩ ስሙ መቻራ በሚባል አካባቢ በ1917 ተወለደ፡፡ ነጋሽ ፊደል የቆጠረው በቄስ ትምህርት ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ብርሃኑ ዘሪሁን፡ ጋዜጠኛና የስነ ጽሁፍ ሰው

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 13 ነሐሴ 2014 በመቅደስ ደምስ ብርሃኑ ዘሪሁን ከአባቱ መሪጌታ ዘሪሁን መርሻ እና ከእናቱ ወይዘሮ አልጣሽ አድገህ በጎንደር ከተማ በ1925 ተወለደ። አባቱ ለልጃቸው ትምህርት አብዝተው የሚጨነቁ ...
Read More
ማህበረሰብ ተኮር መገናኛ ብዙሀን ፕሮፋይል

የጅማ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ሬድዮ

ማህበረሰብ ተኮር መገናኛ ብዙሀን ፕሮፋይል / MIRH/ 10 ነሀሴ 2014 በብርሃኑ ቸኮል የጅማ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያ ኤፍ. ኤም 102.0 ለጅማና አካባቢው ማህበረሰብ አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመ ነው፡፡ ሬድዮ ጣቢያው ግንቦት ...
Read More
የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት፡ የአፍሪካው አንጋፋ የዜና ድርጅት

የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል / MIRH/ 29 ሀምሌ 2014 በተሻገር ሽፈራው (ዶ/ር) እና ስንታየሁ አባተ ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) በ1934 በያኔው ጽህፈት ሚኒስቴር ስር ‹የፕሬስ ክፍል› በሚል ስያሜ ተቋቋመ፡፡ ዋና ...
Read More
ይማሩ

የምርመራ ጋዜጠኝነት ምንነት

ይማሩ /MIRH/ 25 ሀምሌ 2014 በስንታየሁ አባተ ጋዜጠኝነት እንደሚሸፍናቸው ይዘቶችና የሥራ ባህሪያት በዋናነት በሰባት ዓይነት ዘርፎች ሊከፈል ይችላል፡፡ ለምሳሌ የፖለቲካ ጉዳዮች ልዩ ትንተና፣ የንግድና ንዋይ፣ የአውደሰብ፣  የወንጀል ጉዳዮች፣ የኪነ ጥበብ፣ ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ብዙ ወንድማገኘሁ አለሙ:- በሁለት የፖለቲካ ዘመናት ውስጥ ያለፈ ጋዜጠኝነት

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 18 ሐምሌ 2014 በአቢ ፍቃዱ ብዙ ወንድማገኘሁ ከቀኝ አዝማች ወንድማገኝ ዓለሙና ከወይዘሮ አበራሽ ደስታ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ሰንጋ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ1940ዎቹ መጨረሻ ነበር ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ጳውሎስ ኞኞ፡ ራሱን በራሱ በማስተማር በሙያ ከፍ ያለ ጋዜጠኛ

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 14 ሐምሌ 2014 በመቅደስ ደምስ ጳውሎስ ኞኞ ኅዳር 11 ቀን 1926 ምዕራብ ሐረርጌ፣ ቁልቢ አካባቢ ተወለደ፡፡ የወላጆቹን ፍቺ ተከትሎ ከሁለት ዓመቱ ጀምሮ ያደገው ከእናቱ ጋር ...
Read More
የግል መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

አዲስ አድማስ ጋዜጣ

የግል መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል / MIRH/14 ሀምሌ 2014 በንግስት በርታ አዲስ አድማስ በአድማስ የማስታወቂያ ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ በ1992 የተቋቋመ ሳምንታዊ ጋዜጣ ነው፡፡ የጋዜጣው የመጀመርያው እትም ለአንባቢዎች የደረሰው ታህሳስ 29 ...
Read More

የሃይማኖት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያ ላይ የተሰጠ የባላሞያዎች አስተያየት

መመሪያዎች/ MIRH/ 13 ሐምሌ 2014 በሕግ ባለሞያዎች አብይ ኮሚቴ የሰነድ ዝግጅትና ረቂቅ ንዑስ ኮሚቴ የሚከተለው ሰነድ ሕግ ባለሞያዎች አብይ ኮሚቴ የሰነድ ዝግጅትና ረቂቅ ንዑስ ኮሚቴ፤ የሃይማኖት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ፈቃድ አሰጣጥ ...
Read More
ሕግ-ነክ

የፍትሐ-ብሄር ሥነ-ሥርዓት ሕግ፡- ሕጉና አተገባበሩ

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 13 ሐምሌ 2014 በ ተዋቸዉ ሞላ ይህ ጽሁፍ በፍትሐ-ብሄር ችሎት የፍርድ ቤት ቀጠሮ ትርጉምና ምክንያታቸው ብሎም የሚተገበሩት የፍርድ ቤት ክንዋኔዎች እንዲሁም ተከራካሪ ወገኖች የቀጠሮ ጊዜ አክብረው አለመገኘታቸው ...
Read More
ሕግ-ነክ

የፌደራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ  

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 13 ሐምሌ 2014 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት መንግስታዊ አሰራር ለሕዝብ ግልጽ በሆነ መንገድ መከናወን እንዳለበትና ማናቸውም የመንግስት ባለሥልጣን ኃላፊነቱን ሲያጓድል ተጠያቂ እንደሚሆን የተመለከተ በመሆኑ፤ የአስተዳደር ...
Read More
ሕግ-ነክ

የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 13 ሐምሌ 2014 ተቋማት ሲደራጁ የተሰጣቸውን ተግባርና ኃላፊነት ለመወጣት በሚያስችል መልኩ ግልጽ ዓላማ ያላቸው፣ ከሌሎች ተቋማት ሥልጣንና ተግባር ጋር የማይጋጭና ተናባቢ የሆነ ተግባርና ኃላፊነት እንዲኖራቸው በማድረግ፣ በቅንጅት ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ፀጋዬ ታደሰ- በኢትዮዽያ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የውጪ ብዙሃን መገናኛ ዘጋቢ

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 12 ሐምሌ 2014 በመቅደስ ደምስ ፀጋዬ ታደሰ በ1922 በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ፡፡ በልጅነቱ በቄስ ትምህርት ቤት ከፊደል እስከ ዳዊት ንባብና ቅኔ ተምሯል፡፡ የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ...
Read More
ሕግ-ነክ

የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ የሚያስገኙ ስራዎች ምዝገባ

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 12 ሐምሌ 2014 የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩/፪ሺ፫ አንቀጽ ፭ እና በቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ...
Read More
ሕግ-ነክ

የወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 12 ሐምሌ 2014 ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት እና ኢትዮጵያ ከተቀበለቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ጋር የተጣጣመና መርሆቻቸውንና እሴቶቻቸውን ለማስፈጸም የሚያስችል ዘመናዊ የወንጀል ፍትህ ሂደት አስፈላጊ ሆኖ ...
Read More
መመሪያዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳር ቢሮ የመንግስት ቤቶች አስተዳደር መመሪያ

መመሪያዎች/ MIRH/ 12 ሐምሌ 2014 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንብረት የሆኑትን የመንግስት የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ትክክለኛ መረጃዎችን በማደራጀት በተገቢው በማስተዳደር ዝቅተኛ ገቢ ያለው የህብረተሰብ ክፍል፣ ወጣቶችን፣ ሴቶችንና ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ...
Read More
ሕግ-ነክ

የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 11 ሐምሌ 2014 አሠሪና ሠራተኛ የጋራ ራዕይ ኖሯቸው የሥራ ግንኙነቶቻቸውን መሠረታዊ በሆኑና በህግ በተደነገጉ መብቶችና ግዴታዎች ላይ በመመስረት አስተማማኝ የኢንዱስትሪ ሰላም፤ የዘላቂ ምርታማነት እና የገበያ ተወዳዳሪነት አቅም ...
Read More
ሕግ-ነክ

የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 11 ሐምሌ 2014 የሥነጽሁፍ፣ የኪነጥበብ እና ተመሳሳይ የፈጠራ ስራዎች የአንድን ሀገር ባህላዊ፣ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሳይንሳዊና ቴክኖሎጂያዊ ልማትን በማፋጠን ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወቱ በመሆናቸው የሚበረታቱበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ አስፈላጊ ...
Read More
መመሪያዎች

የተሻሻለ የቤቶች እና ይዞታዎች አስተዳደር መመሪያ

መመሪያዎች/ MIRH/ 11 ሐምሌ 2014 በ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 398/2009 እና በተሻሻለው ደንብ ቁጥር 427/2010 ሲቋቋም ከተሰጡት ዓላማዎች መካከል የቤት ልማት ስራ ማከናወን፤ ...
Read More
መመሪያዎች

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመንግስት በጀት ለሚሸፈኑ ወጪዎች የክፍያ ተመን መመሪያ

መመሪያዎች/ MIRH/ 11 ሐምሌ 2014 በ የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሰፋ ያለ መዋዕለ ንዋይ የሚፈስባቸው ግዙፍ የግንባታ ስራዎች የሚከናወንባቸው እና ለመማር ማስተማር፣ ለምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በርካታ ወጪ የሚፈልጉ ...
Read More
መመሪያዎች

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የችሎት ስርዓት መመሪያ

መመሪያዎች/ MIRH/ 11 ሐምሌ 2014 በ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገመንግስት የዳኝነት ስልጣን ለፍርድ ቤቶች የተሰጠ ከፍተኛ ሀላፊነት በመሆኑ ይህንን ሀላፊነት ከፍተኛ ስነ-ምግባር የተላበሰ ተቋማዊ ባህልን ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ሰሎሜ ደስታ፡ በማለዳ ታስቦ የዘለቀ የሙያ ጉዞ

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 6 ሀምሌ 2014 በአቢ ፍቃዱ የኢትዮጵያ ሬዲዮና የጀርመን ድምፅ (ዶቼ ቬለ) በነበራቸው የትብብር ስምምነት መሠረት በቀረበ ጥሪ ተወዳድራ ወደ ጀርመን በመሄድ ከሁለት ዓመት ከስድስት ወር ...
Read More
የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሐን

ድሬ ቲዩብ (DireTube.com)

የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሐን ፕሮፋይል / MIRH/ 05 ሀምሌ 2014 በመቅደስ ደምስ ድሬ ቲዩብ በኢትዮጵያውያን የበይነመረብ ተደራስያን ዘንድ በሰፊው የሚታወቅና በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባልስጣን የተመዘገበ የዩቲዩብ የመረጃ ምንጭ ነው፡፡ የመረጃ ...
Read More
የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC)

የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል / MIRH/ 04 ሀምሌ 2014 በመቅደስ ደምስ የ20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ቴሌቪዥን እንደ አዲስ የብዙሀን መገናኛ ቴክኖሎጂ በመስፋፋት ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘበት ወቅት ነበር፡፡ ኢትዮጵያም የዚህ ቴክኖሎጂ ተቋዳሽ ...
Read More
የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ)

የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል / MIRH/ 04 ሀምሌ 2014 በመቅደስ ደምስ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የቀድሞውን የአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ተክቶ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፤ ባሕል፣ ቱሪዝምና ማስታወቂያ ቢሮ እንደ አንድ ...
Read More
ይማሩ

ስለ ሞባይል ጋዜጠኝነት ማወቅ ያለብን

ይማሩ /MIRH/ 04 ሀምሌ 2014  በስንታየሁ አባተ  ይህ ጽሑፍ ስለ ሞባይል ጋዜጠኝነት አጠቃላይ ስዕል ለማስጨበጥ ያለመ ነው፡፡ ስለ ምንነቱ፣ አስፈላጊነቱ፣ አንድ ሰው እንዴት የሞባይል ጋዜጠኛ መሆን እንደሚችል፣ መሳሪያዎቹና የወደፊቱ የሞባይል ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

አማረ አረጋዊ፡ ሦስት ዓስርታት ዓመታትን የተሻገረ ስኬታማ የጋዜጠኝነት ሙያዊ ጉዞ

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 24 ሰኔ 2014 በአቢ ፍቃዱ በእርሱ ሀሳብ አመንጪነት ተጀምረው ከዘለቁ የመዝናኛ ዝግጅቶች አንዱ የእሁድ ከሰአት በኋላው ኢቲቪ-120 ፕሮግራም ተጠቃሽ ነው፡፡ የመሰናዶው መጀመር የወቅቱ የመዝናኛ ጋዜጠኞች ...
Read More
ስልጠናዎች

የስልጠና ምዝገባ ጥሪ ለጋዜጠኞችና ለኢንተርኔት አምደኞች

ስልጠናዎች / MIRH/ 22 ሰኔ 2014 በCARD ካርድ እና RTNC/RNW ሚዲያ በመተባበር ለጋዜጠኞች እና ለማህበራዊ ሚዲያ ይዘት አዘጋጆች ልዩ የስልጠና እድል አዘጋጅቷል። ይህ ስልጠና ከአሜሪካ ኤምባሲ  በተደረገ የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጀ ...
Read More
የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

አእምሮ ጋዜጣ

የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል / MIRH/26 ግንቦት 2014 በመቅደስ ደምስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው መንግሥታዊ ጋዜጣ “አእምሮ” ነው፡፡ ጋዜጣዋ ታትማ ለህዝብ መድረስ የጀመረችበት እርግጥ የሆነው ቀን ላይ አለመስማማቶች ቢኖሩም፣ የኢትዮጵያ የመረጃ ሚኒስቴር፣ በ1966 ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

መላኩ በያን (1892-1938)

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 18 ሚያዝያ 2022 በፍቃዱ ዓለሙ ጋዜጠኛ፣ ሐኪም እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ዶ/ር መላኩ በያን ከአባታቸው ግራዝማች በያን እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታ በወሎ ጠቅላይ ግዛት ሚያዚያ 21 ቀን 1892 ዓ.ም ተወለዱ። ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ሮማን ወርቅ ካሳሁን

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 13 ሚያዚያ 2022 በፍቃዱ ዓለሙ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ (ብሮድካስተር) በኢትዮጵያ የብሮድካት ሚዲያ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ ሮማን ወርቅ ካሳሁን ናቸው፡፡ ጋዜጠኛ ሮማን ወርቅ ትውልዳቸው አዲስ አበባ ሲሆን ...
Read More
የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ

ጋዜጠኛ እሌኒ መኩሪያ

የሚዲያ ባለሞያዎች መዝገብ / MIRH/ 12 ሚያዚያ 2022 በፍቃዱ ዓለሙ በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት እድገት ታሪክ በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ፈር ቀዳጅ ጋዜጠኞች አንዷ ናቸው፡፡ ወ/ሮ እሌኒ መኩሪያ ከአባታቸው ከአቶ መኩሪያ ወልደ ሥላሴና ከእናታቸው ...
Read More
መመሪያዎች

ለሚዲያ ተቋማት የችሎት ክትትል መመሪያ

መመሪያዎች/ MIRH/ 12 ሚያዚያ 2022 በኢትዮጵየ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት ታተመ የኢትዮጵየ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት ማን ነው? የኢትዮጵየ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት መጋቢት 16 ቀን 2018 የተመዘገበ የ17 ሀገር በቀል የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ...
Read More
ተናጋሪው ፎቶ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የቴሌቭዥን ጋዜጠኛ

ተናጋሪው ፎቶ / MIRH/ 12 ሚያዚያ 2022 በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ኢሌኒ መኩሪያ ከታዋቂው ጋዜጠኛ ሳሙኤል ፈረንጂ ጋር፡፡ ኤሌኒ አብዛኛውን የሕይወት ዘመኗን ያሳለፈችው እጅግ ትወደው በነበረው በኢትዮጵያ ሬዲዮ የእንግሊዝኛ ...
Read More
ማኅበራት

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የሲቪል ማኅበረሰብ ማኅበራት እነማን ናቸው?

ማኅበራት/ MIRH/ 30 መጋቢት 2022 በፍቃዱ አለሙ መግቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጀቶች ባለሥልጣን ሕጋዊ የምስክር ወረቀት ያላቸው የጋዜጠኝነት የሙያ ማኅበራት ቁጥር 20 (ሃያ) ይደርሳሉ፡፡ የማኅበራቱን ...
Read More
ይማሩ

የዜና ክፍላችን ፆታን ያማከለ እንዲሆን ምን እናድርግ? (አስር ምክሮች)

ይማሩ /MIRH/ 27 ጥር  2022  በፎዮ የሚዲያ (Fojo-Media Institute) ስልጠና ተቋም የተዘጋጀ በዘመናዊዉ የጋዜጠኝነት ዓለም ዉስጥ የሥርዓተ ጾታን ጉዳይ በቀዳሚነት ግምት ዉስጥ ማስገባት ቁልፍ የስነ-ምግባር ጉዳይ ሆኖ ይነሣል፡፡ በእዚህ ዓመት ...
Read More
የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል

የመንግሥት ብሮድካስት አገልግሎት ሰጪ መገናኛ ብዙሃን ተቋማት

የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን ፕሮፋይል / MIRH/14 መጋቢት 2014 በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚገኙ የመንግሥት ብሮድካስት አገልግሎት ሰጪ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ዝርዝር ነጻ በሆነ የመረጃ ቋት ውስጥ ማግኘት ጥቅሙ ዘርፈ ብዙ ነው፡፡ ...
Read More
መመሪያዎች

ሥርዓተ-ጾታን ያገናዘበ የግጭት አዘጋገብ መመሪያ ለመገናኛ ብዙኅን

የግጭት አዘጋገብ መመሪያ /  MIRH/ 03 የካቲት 2014 አዘጋጅ፡ የኢትዮጵያ ሚዲያ ባለሥልጣን በተ.መ.ድ የሥርዓተ-ፆታ እኩልነትና ሴቶችን የማብቃት ክፍል (UN Women) ጋር በመተባበር መግቢያ  ይህ መመሪያ በኢትዮጵያ ሚዲያ ባለሥልጣን በተባበሩት መንግሥታት ...
Read More
ይማሩ

የዜና ጉዳይ መረጣ እና ምዘና 

ይማሩ /MIRH/ 17 ጥር  2022 በዴቪድ ብሪወር   በዜና የሚነሱ ርእሰ ጉዳዮች ባላቸዉ አንገብጋቢነትም ሆነ ተደራሾች በሚሰጡት ስሜት የተለያየ ነዉ፡፡ አንዳንድ ጉዳዮች ቀለል ያሉ እና ጥልቀት የሌላቸዉ ሲሆኑ እንደ እሳት ...
Read More
ይማሩ

ተፈላጊ ጋዜጠኞች እንዴት ያሉ ናቸዉ? ቀጣሪዎች ምን ይፈልጋሉ?

ይማሩ/ MIRH/ 17 ጥር 2022 በዴቪድ ብርወር የተፃፈ    ቀጥሎ የተዘረዘሩት ጥቆማዎች Media Helping Media በተሰኘዉ ድረ-ገፅ ለባለሙያዎች በቀረበ ጥያቄ መሰረት ጋዜጠኞች ሲቀጠሩ እንዲያሟሏቸዉ የሚጠበቁ ነገሮችን የሚያስረዱ ናቸዉ፡፡ የህይወት ልምድ ...
Read More
ኢትዮጵያ

የመገናኛ ብዙሃን የርስ በርስ ቁጥጥርን ተግባራዊ ማድረጊያ መንገድ በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ/MIRH/ 17 ጥር 2022 በፍቃድ አለሙ መግቢያ የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን የቁጥጥር ስርዓት ምን መምሰል አለበት በሚለው ሃሳብ ላይ የሚነሳው ክርክር በሕግ ምላሽ ያገኘው በአዲሱ የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ ቁጥር 1238/2021 ነው፡፡ ...
Read More
ይማሩ

ማኅበራዊ ሚዲያ እና የዜና ዘገባ

ይማሩ/ MIRH/ 17 ጥር 2022 በዴቪድ ብርወር የተፃፈ ትርጉም በፍቃድ አለሙ ማኅበራዊ ሚዲያ በዜና ዘገባ፣ አፃፃፍና ሥርጭት ላይ ትልቅ ለዉጥ ማምጣት የቻለ የቅርብ ጊዜ ክስተት ነዉ፡፡   ማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚያቀርቧቸው አብዛኞቹ ...
Read More
ይማሩ

የሬዲዮ ዜና አፃፃፍ ክህሎት

ይማሩ/ MIRH/ 17 ጥር 2022 በዴቪድ ብርወር የተፃፈ ትርጉም በፍቃድ አለሙ ይህ የስልጠና አጋዥ ጹሑፍ የተዘጋጀዉ በጃፊና ሲሪላንካ ለሰለጠኑ የብሮድካስት ጋዜጠኝነት ተማሪዎች ሲሆን ሥልጠናዉ በተለይም ቀደም ያለ የጋዜጠኝነት ልምድም ሆነ ...
Read More
ተናጋሪው ፎቶ

አእምሮ ጋዜጣ

ተናጋሪው ፎቶ / MIRH/ 15 ታህሳስ 2021 በፍቃድ አለሙ በኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ በኅትመት ዘርፍ የመጀመሪያው ጋዜጣ ተብሎ ከሚጠቀሱት መካከል አንዱ አእምሮ ጋዜጣ ነው፡፡
Read More
ተናጋሪው ፎቶ

O Menelik ጋዜጣ

ተናጋሪው ፎቶ / MIRH/ 15 ታህሳስ 2021 በፍቃድ አለሙ O Menelik’ ጋዜጣ በ20ኛው መካከለኛ ክፍለ ዘመን መጀመሪያዎቹ ከ1906 ጀምሮ በብራዚል ሀገር በአፍሮ ብራዚላዊያን ይታተም የነበረ ነው፡፡ ይህ ጋዜጣ ‘O Menelik’ ...
Read More
ስለ እኛ

MIRH ምንድን ነው?

የኢትዮጵያን መገናኛ ብዙሐን እንቅስቃሴዎችም ሆነ ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን መሰነድ እና ለተማሪዎች፣ አጥኚዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖሊሲ አዉጪዎች ወዘተ ነጻ የሆነ የመረጃ ቋት መኖሩ የኢትዮጵያን መገናኛ ብዙሐን በአዉዲ ለመረዳት እና ለማሻሻል በሚደረጉ ጥረቶች ...
Read More
ሕግ-ነክ

የፕሬስ ነፃነት

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ሀሳብን በነፃ የመግለፅና የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት የተረጋገጠ በመሆኑ፣
Read More
ሕግ-ነክ

የማስታወቂያ አዋጅ

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 14 ታህሳስ 2021 ማስታወቂያ በሥርዓት ካልተመራ የሕብረተሰቡን መብትና ጥቅም እንዲሁም የአገርን ገጽታ ሊጎዳ የሚችል በመሆኑ፤ ማስታወቂያ ሕብረተሰቡ በምርት ግብይት ወይም በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ላይ ተጽእኖ ...
Read More
ሕግ-ነክ

የሚዲያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ ሕገ መንግሥትና በኢትዮጵያ ሊይ ግዳታ በሚጥለ ዓለም አቀፊዊ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች የተረጋገጠውን ሀሳብን በነፃነት የመግፅና የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን በተሟላ መሌኩ እንዱረጋገጥ የሚያስችል ምቹ ሁኔታዎችን መፈጠር፤
Read More
የምርምር ጽሑፍ

በENMS በተዘጋጀው የምክክር ስብሰባ ላይ የቀረበ የጥናት ወረቀት

ግምገማው በዋናነት በዋና ዋና የብሮድካስት ሚዲያዎች ላይ ያተኮረ – የመንግስት እና የንግድ – በመረጃ ገበያው ላይ ካለው የበላይነት እና ሰፊ ተደራሽነት የተነሳ። ስለዚህ የህትመት ሚዲያ እና ማህበራዊ ሚዲያ በዚህ ክፍል ...
Read More
ሕግ-ነክ

የመገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ

ሕግ-ነክ/ MIRH/ 3 ታህሳስ 2021 መገናኛ ብዙሃን ለሕዝብ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ በማቅረብ፣ በማሳወቅ፣ በማስተማርና በማዝናናት እንዲሁም የዜጎችን ሀሳብን የመግለጽ ሕገ መንግስታዊ መብት ተግባራዊ በማድረግ እና የተለያዩ አመለካከቶችንና አስተያየቶችን በማስተናገድ ለዲሞክራሲ ...
Read More