መመሪያዎች

የሚዲያ አጠቃቀም ትምህርት ማሰልጠኛ ሞጁል (Media Literacy Training Module)

የሚዲያ አጠቃቀም ሞጁል /MIRH/ 18 መጋቢት 2015 የባህር ዲር ዩኒቨርስቲ ከኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት (IMS/FOJO) ጋር በመተባበር ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣቱ ትውልድ እና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ስለሚዲያ አጠቃቀም፣ ማኅበራዊ ...
Read More
መመሪያዎች

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የበይነ መረብ ጋዜጠኝንትን ያካተተ የሥነ ምግባር ደምብ

ደንብ/ MIRH/ 30 የካቲት 2015 በኢትዮጵያ ሚዲያ ካውንስል (EMC) ይህ ደምብ በኅዳር ወር 2015 ዓም የታተመ ሲሆን የሚዲያ ባለሞያዎች የጋዜጠኝነት የሙያ ሥነ ምግባርን ጠብቀው እና ሙያው በሚያዘው መሰረት ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ ...
Read More
መመሪያዎች

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረገው ውይይት የሚመራበት ሥርዓት እና ደንብ

መመሪያዎች/ MIRH/ 24 መስከረም 2015 በ-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመላ አገራችን ሰላም እና መረጋጋት የሚፈጠርበትን ሁኔታ በጋራ ጥረት እና ተሳትፎ ለማረጋገጥ ሁሉንም ፓርቲዎች ያሳተፈ ውይይት ማድረግ ተገቢ በመሆኑ፤ አገራዊ ምርጫ ...
Read More
መመሪያዎች

የምርጫ ማስፈጸሚያ ቁሳቁሶችና እና ሰነዶች ድልድል፣ ሥርጭት፣ አጠቃቀም፣ ርክክብና አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 8/2013

መመሪያዎች/ MIRH/ 24 መስከረም 2015 በ-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በማቋቋሚያ አዋጅ ቁ. 1133/2011 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ (1) እና በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር ...
Read More
መመሪያዎች

በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እንዲሁም በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሰራር ሥርዓት ቃል ኪዳን

መመሪያዎች/ MIRH/ 20 መስከረም 2015 በ-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአገራችን ጠንካራ እና ዘላቂ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለመገንባት የተጀመረው የሪፎርም ስራን በጋራ ማሳካት እና ችግሮችን ከምንጮቻቸው የሚያደርቁ በረጅም ጊዜ እይታ የተቃኙ እርምጃዎችን ...
Read More
መመሪያዎች

የመገናኛ ብዙሃን እና የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ የስነ ምግባር እና አሰራር መመሪያ ቁጥር 02 /2013

መመሪያዎች/ MIRH/ 20 መስከረም 2015 በ-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመገናኛ ብዙሃን ምርጫ ፍትሃዊ፣ ሚዛናዊ እና ትክክለኛ እንዲሆን የሚያበረክቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን በመገንዘብ፤ የመገናኛ ብዙሃን እና ጋዜጠኞች በምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው በሚዘግቡበት ...
Read More
መመሪያዎች

የሀይማኖት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ፈቃድ አሠጣጥ መመሪያ

መመሪያዎች/ MIRH/ 04 ጳጉሜ 2014 በ-የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ባለስሥልጣን በሳተላይት ወይም በኬብል አማካኝነት የሚሰራጭ የሃይማኖት ብሮድካስት አገልግሎት የሃይማኖት ተቋማት አስተምህሮታቸውን በብሮድካስት ጣቢያዎች ለማድረስ እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዮች፣ በሠላም ግንባታ፣ በሥነ-ምግባር ዕሴቶች፣ ...
Read More
መመሪያዎች

የሃይማኖት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ፈቃድ አሰጣጥ ረቂቅ መመሪያ ላይ የተሰጠ የባላሞያዎች አስተያየት

መመሪያዎች/ MIRH/ 13 ሐምሌ 2014 በሕግ ባለሞያዎች አብይ ኮሚቴ የሰነድ ዝግጅትና ረቂቅ ንዑስ ኮሚቴ የሚከተለው ሰነድ ሕግ ባለሞያዎች አብይ ኮሚቴ የሰነድ ዝግጅትና ረቂቅ ንዑስ ኮሚቴ፤ የሃይማኖት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ፈቃድ አሰጣጥ ...
Read More
መመሪያዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳር ቢሮ የመንግስት ቤቶች አስተዳደር መመሪያ

መመሪያዎች/ MIRH/ 12 ሐምሌ 2014 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንብረት የሆኑትን የመንግስት የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ትክክለኛ መረጃዎችን በማደራጀት በተገቢው በማስተዳደር ዝቅተኛ ገቢ ያለው የህብረተሰብ ክፍል፣ ወጣቶችን፣ ሴቶችንና ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ...
Read More