በአዲሱ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ህግ የተለወጡ ዋና ዋና ጉዳዮች

ሕግ-ነክ ሰነዶች/ MIRH/ 24 መስከረም 2015 በ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በአዲሱ የምርጫ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የሥነ ምግባር ህግ ከቀድሞው ህግ በተለየ መሠረታዊ የሆኑ እና ቅሬታ ሲቀርብባቸው የነበሩ ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ አድርጓል፡፡ በዚህም መሠረት በህጉ ላይ የተቀየሩትን ዋና ዋና ይዘቶች ለማየት ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ  በመጫን ይመልከቱ፡፡ ሰነድ፡ በአዲሱ የምርጫ የፖለቲካ ምዝገባ እና የሥነ ምግባር ህግ የተለወጡ ዋና ዋና ጉዳዮች