ስልጠናዎች

ለማህበረሰብ ራዲዮ ስራ አስኪያጆች የቀረበ የስልጠና ጥሪ

ስልጠናዎች / MIRH/ 04 ጥቅምት 2015

በ-አይኤምኤስ-ፎዮ

ኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት እና ፎዮ ሚዲያ ኢንስቲትዩት (አይኤምኤስ-ፎዮ) በደቡብ አፍሪካ ከሚገኘው ከዊትስ ሴንተር ፎር ጆርናሊስትስ-ዊትዋተርስራንድ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ሰርተፍኬት ያለው ስልጠና ለመውሰድ እንድታመለክቱ ጥሪ አቅርቧል። ማስፈንጠሪያዉን በመጫን ዝርዝሩን ይመልከቱ::

ለማህበረሰብ ራዲዮ አመራሮች የቀረበ የስልጠና ጥሪ (1)

“የመገናኛ ብዙሃን የሰላም አዘጋገብ በኢትዮጵያ” የኢ ቢ ኤስ (EBS) ቴሌቭዥን “What’s New” ዘገባ

Previous article

የግጭት ዘገባ ጋዜጠኝነት

Next article

You may also like

Comments

Leave a reply